Spotify: ሙዚቃ እና ፖድካስቶች

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.3
32.2 ሚ ግምገማዎች
1 ቢ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
የወላጅ ክትትል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

በSpotify በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሙዚቃዎችን እና ፖድካስቶችን በነጻ ማጫወት ይችላሉ። የሚወዷቸውን ሙዚቃዎች እና ፖድካስቶች ያዳምጡ እንዲሁም ከመላው አለም በተውጣጡ ሙዚቃዎች ይደሰቱ።

• አዳዲስ ሙዚቃዎችን፣ አልበሞችን እና ፖድካስቶችን ያግኙ•
የሚወዱትን ሙዚቃ፣ አርቲስት ወይም ፖድካስት ይፈልጉ
• ለእርሶ በተሰሩ አጫዋች ዝርዝሮች ይደሰቱ
• የራስዎን አጫዋች ዝርዝሮች ይስሩ እንዲሁም ያጋሩ
• ለማንኛውም ስሜት እና ተግባር የሚሆን ሙዚቃ ያግኙ
• በእርስዎ ስልክ፣ ጡብ፣ ዴስክቶፕ፣ ፕሌይስቴሽን፣ ክሮምካስት፣ ቲቪ እና ስፒከሮች ላይ ያዳምጡ

በእርስዎ ስልክ እና ጡብ ላይ በSpotify ሙዚቃዎችን በነጻ ያዳምጡ። እርስዎ የትም ስፍራ ቢሆኑ ሙዚቃ፣ አልበሞችን፣ አጫዋች ዝርዝሮችን እና ፖድካስቶችን ያድምጡ።

በSpotify በአለም ላይ ያሉ ሙዚቃዎችን ሁሉ፣ ለእርሶ የተሰሩ አጫዋች ዝርዝሮችን፣ አርቲስቶችን እና የሚወዷቸውን ፖድካስቶችን መድረስ ይችላሉ። አዳዲስ ሙዚቃዎችን፣ ፖድካስቶችን ያግኙ እንዲሁም የሚወዷቸውን አርቲስቶች፣ አልበሞች ያድምጡ ወይም በቅርብ ጊዜ በተለቀቁ ሙዚቃዎች ለእርስዎ ስሜት የሚሆን አጫዋች ዝርዝር ይፍጠሩ።

በተጨማሪም Spotify ሙዚቃዎችን፣ ለእርስዎ የተሰሩ አጫዋች ዝርዝሮችን እና ሌላ ስፍራ የማይገኙ በሺዎች የሚቆጠሩ ፖድካስቶችን ያቀርባል። ከሚወዷቸው አርቲስቶች ሙዚቃዎችን ያግኙ እንዲሁም አዳዲስ ሙዚቃዎችን በነጻ ያዳምጡ።

• ሙዚቃ በነጻ እንዲሁም ፖድካስቶች በቀላሉ – አጫዋች ዝርዝር ወይም አልበም ያዳምጡ ወይም በበውዝ በማንኛውም አርቲስት የተለቀቀን ሙዚቃ ያጫውቱ

በነጻ በጡብዎ ላይ ሙዚቃዎችን እና ፖድካስቶችን ያዳምጡ
• ማንኛውንም ሙዚቃ፣ አርቲስት፣ ፖድካስት፣ አልበም ወይም አጫዋች ዝርዝር ያጫውቱ እና ለግል በተዘጋጀው የሙዚቃ ተሞክሮ ይደሰቱ

Spotify Premium ባህሪዎች
• አልበም፣ አጫዋች ዝርዝር ወይም ፖድካስትን ያለ ማስታወቂያ እረፍት ያድምጡ። በSpotify ሙዚቃዎችን በማንኛውም አርቲስት፣ በማንኛውም ሰአት፣ በማንኛውም መሳሪያ --ስልክ፣ ጡብ፣ ወይም ኮምፒውተር ላይ ማጫወት ይችላሉ።
• ከመስመር ውጪ ለማዳመጥ አወርደው ያጫውቱ።
• ለግል በሆኑ ሙዚቃዎች እና ፖድካስቶች ላይ ድንቅ በሆነ የደምጽ ጥራት ይደሰቱ።
• ከእርስዎ ስሜት ጋር የሚሄዱ አዳዲስ ወይም ለግል የተሰሩ አጫዋች ዝርዝሮችን ያግኙ። በSpotify እንደሌላው ያልሆነ ለግል የተሰራ የሙዚቃ ተሞክሮ ያገኛሉ።
• ግዴታ የለውም - ደስ ባለዎት ሰአት መሰረዝ ይችላሉ።

በእርስዎ የWear OS መሳሪያ ላይ Spotifyን ይጠቀሙ፦
• ስልክዎን በዙሪያዎ ሳይዙ የእርስዎን ተወዳጅ ሙዚቃ፣ ፖድካስቶችን እና በድምጽ የቀረቡ መጽሃፎችን ያጣጥሙ።
• የእርስዎን ማጫወት በስልክዎ ላይ ወይም በእርስዎ የትኞቹም ለSpotify ተስማሚ የሆኑ መሳሪያዎች ላይ ይቆጣጠሩ
• በጉዞ ላይ የእርስዎን ተወዳጅ ይዘት ከመስመር ውጪ ለሆነ ማዳመጥ ያውርዱ (Premium ብቻ)።
• በእኛ ታይሎች እና ውስብስቦች ለSpotify ፈጣን የሆነ መዳረሻን ያግኙ

አዲስ ሙዚቃ ማግኘት ይፈልጋሉ?
ለግል የተሰሩ አጫዋች ዝርዝሮችን፣ አዳዲስ አልበሞችን ይምረጡ ወይም ለግል የሚሆኑ የሙዚቃ ጥቆማዎችን ያግኙ።

Spotifyን ወደዱት?
Facebook ላይ ላይክ ያድርጉን: http://www.facebook.com/spotify
Twitter ላይ ይከተሉን: http://twitter.com/spotify

ማሳሰቢያ: ይህ መተግበሪያ የNielsen ታዳሚ ምዘና ሶፍትዌርን ለይቶ የሚያቀርብ ሲሆን ይህም እንደ Nielsen’s Audio Measurement ላለ የገበያ ምርምር መዋጮ ማድረግ እንዲችሉ ያስችልዎታል። ተሳትፎ ማድረግ የማይፈልጉ ከሆነ፣ በመተግበሪያው ቅንብር ላይ መተው ይችላሉ። ስለ ዲጂታል ታዳሚ ምዘና ምርቶቻችን እና እርስዎ ደግሞ በእነዚህ ላይ ስላለዎ ምርጫ ተጨማሪ ለመረዳት እባክዎ http://www.nielsen.com/digitalprivacy ይጎብኙ ለተጨማሪ መረጃ።
የተዘመነው በ
7 ጃን 2025

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
አካባቢ፣ የግል መረጃ እና መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 7 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.3
30.3 ሚ ግምገማዎች
Saleamlak Cherenet
25 ኦክቶበር 2024
Useful 💯
1 ሰው ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Lemi Negewo
28 ኖቬምበር 2023
Wow
16 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
lemi Negewo
22 ሴፕቴምበር 2023
Thank you
14 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?

ምን አዲስ ነገር አለ

Spotify ላይ ሁልጊዜ ለውጥ እና ማሻሻያ እያደረግን ነው። አንዳንድ ነገር እንዳያመልጥዎ ለማረጋገጥ፣ አዘምንን እንዲበራ ያድርጉ።