Android የተደራሽነት ጥቅል

4.2
3.97 ሚ ግምገማዎች
10 ቢ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

Android የተደራሽነት ጥቅል የAndroid መሣሪያዎን ከአይን ነፃ ወይም በመቀየሪያ መሣሪያ እንዲጠቀሙ የሚያግዝዎ የተደራሽነት መተግበሪያዎች ስብስብ ነው።

የAndroid የተደራሽነት ጥቅል እነዚህን ያካትታል፦
• የተደራሽነት ምናሌ፦ ስልክዎን ለመቆለፍ፣ ድምፅንና ብሩህነትን ለመቆጣጠር፣ ቅጽበታዊ ገጽ ዕይታዎችን ለማንሳት እና ሌሎችን ለማድረግ ይህን ትልቅ የማያ ገጽ ላይ ምናሌ ይጠቀሙ።
• ለመናገር ምረጥ፦ በማያ ገጽዎ ላይ ንጥሎችን ይምረጡ እና ጮክ ተደርገው ሲነበቡ ይስሟቸው።
• የTalkBack ማያ ገጽ አንባቢ፦ የቃል ግብረመልስ ያግኙ፣ መሣሪያዎን በምልክቶች ይቆጣጠሩ፣ እና በማያ ገጽ ላይ በብሬይል የቁልፍ ሰሌዳ ይተይቡ።

ለመጀመር፦
1. የመሣሪያዎን የቅንብሮች መተግበሪያን ይክፈቱ።
2. ተደራሽነትን ይምረጡ።
3. የተደራሽነት ምናሌን፣ ለመናገር ምረጥን ወይም TalkBack ይምረጡ።

Android የተደራሽነት ጥቅል Android 6 (Android M) ወይም ከዚያ በላይ ይጠይቃል። ለWear TalkBackን ለመጠቀም፣ Wear OS 3.0 ወይም ከዚያ በላይ ያስፈልግዎታል።

የፍቃድ ማሳወቂያ
• ስልክ፦ ማሳወቂያዎችን ለጥሪዎ ሁኔታ ማስተካከል እንዲችል Android የተደራሽነት ጥቅል የስልክ ሁኔታን ይከታተላል።
• የተደራሽነት አገልግሎት፦ ይህ መተግበሪያ የተደራሽነት አገልግሎት ስለሆነ፣ የእርስዎን እርምጃዎች መከታተል፣ የመስኮት ይዘትን መልሶ ማግኘት እና እርስዎ የሚጽፉትን ጽሁፍ መከታተል ይችላል።
• ማሳወቂያዎች፦ ይህን ፈቃድ ሲፈቅዱ TalkBack ስለ ዝማኔዎች ሊያሳውቅዎ ይችላል።
የተዘመነው በ
18 ኖቬም 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
የመተግበሪያ እንቅስቃሴ፣ የመተግበሪያ መረጃ እና አፈጻጸም እና መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.3
3.81 ሚ ግምገማዎች
Casio Casio
10 ጁን 2024
This app don't file share?yes
3 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Casio Casio
12 ጁላይ 2024
This app don't file sher? Yes
3 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Endris Seid
11 ሴፕቴምበር 2024
pis
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?

ምን አዲስ ነገር አለ

TalkBack 15.1
• አገናኞችን ይበልጥ በቀላሉ ይክፈቱ
• ተጨማሪ የድር አሰሳ አማርጮችን ያግኙ
• ማያ ገፅን በበለጠ ፍጥነት ያስሱ
• በUSB በኩል ለብሬይልማሳያ ሰክቶ ማጫወትን ይደግፋል