Gboard - የGoogle ቁልፍ ሰሌዳ

4.5
16 ሚ ግምገማዎች
5 ቢ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

Gboard እርስዎ ከGoogle ቁልፍ ሰሌዳ የሚወዱትን ነገር ሁሉ ይዟል—ፍጥነት እና አስተማማኝነት፣ የሸርተቴ ትየባ፣ የድምጽ ትየባ፣ እና ተጨማሪ ነገሮች

የሸርተቴ ትይባ — ጣትዎን ከፊደል ወደ ፊደል በማንሸራተት በበለጠ ፍጥነት ይተይቡ

የድምጽ ትየባ — እግረ መንገድዎን በቀላሉ ጽሑፍን ፈልገው ያግኙ

የእጅ ጽሑፍ* — በቅጥልጥል እና በተነጣጠሉ ፊደላት ይጻፉ

የስሜት ገላጭ ምስል ፍለጋ* — ስሜት ገላጭ ምስልን በበለጠ ፍጥነት ያግኙ

ጂአይኤፎች* — ለትክክለኛ አጸፋ የሚሆኑ ጂአይኤፎችን ይፈልጉ እና ያጋሩ።

ባለብዙ ቋንቋ ትየባ — ከእንግዲህ ራስዎ በቋንቋዎች መካከል መቀያየር አያስፈልገዎትም። Gboard በራስ-ሰር ያርማል እና ከማናቸውም የነቁ ቋንቋዎችዎ ጥቆማ ይሰጣል።

Google ትርጉም — በቁልፍ ሰሌዳው ላይ እየተየቡ ይተርጉሙ

* በAndroid Go መሣሪያዎች ላይ አይደገፍም
የሚከተሉትን ጨምሮ በመቶዎች የሚቆጠሩ የቋንቋ ምርጫ ዓይነቶች፦
አፍሪካንስ፣ አማርኛ፣ አረብኛ፣ አሳሜዝ፣ አዘርባይጃንኛ፣ ባቫሪያኛ፣ ቤንጋሊ፣ ቦጅፑሪ፣ በርማኛ፣ ሴቡዋኖ፣ ቻቲስጋሪ፣ ቻይንኛ (ማንደሪን፣ ካንቶኔዝ እና ሌሎች), ቺታጎኒያንኛ፣ ቼክኛ፣ ዴካን፣ ደች፣ እንግሊዝኛ፣ ፍሊፒኖ፣ ፈረንሳይኛ፣ ጀርመንኛ፣ ግሪክኛ፣ ጉጃራቲ፣ ሃውሳኛ፣ ሂንዲ፣ ኢግቦኛ፣ ኢንዶኔዥያኛ፣ ጣልያንኛ፣ ጃፓንኛ፣ ጃቫኛ፣ ካናዳ፣ ከመርኛ፣ ኮሪያኛ፣ ኩርድኛ፣ ማጋሂ፣ ማይቲሊ፣ ማላይኛ፣ ማላያላም፣ ማራቲ፣ ኔፓልኛ፣ ሰሜናዊ ሶቶኛ፣ ኦዲያኛ፣ ፓሾቶኛ፣ ፋርስኛ፣ ፖላንድኛ፣ ፖርቱጋልኛ፣ ፑንጃብኛ፣ ሮማኒያኛ፣ ሩሲያኛ፣ ሳራይኪ፣ ሲንዲ፣ ሲንሃላ፣ ሶማልኛ፣ ደቡባዊ ሶቶኛ፣ ስፓኒሽ፣ ሱዳንኛ፣ ስዋሃሊ፣ ታሚል፣ ተለጉ፣ ታይላንድኛ፣ ጽዋና፣ ቱርክኛ፣ ዩክሬንኛ፣ ኡርዱ፣ ኡዝቤክኛ፣ ቬትናምኛ፣ ኮዛኛ፣ ዮሩባኛ፣ ዙሉኛ እና ሌሎች ብዙ ተጨማሪዎች! የሚደገፉ ቋንቋዎች ሙሉ ዝርዝር ለማግኘት https://goo.gl/fMQ85U ይጎብኙ

የባለሙያ ጠቃሚ ምክሮች፦
• የእጅ ምልክት ጠቋሚ መቆጣጠሪያ፦ ጠቋሚውን ለማንቀሳቀስ ጣትዎን በክፍተት አሞሌው ላይ ያንሸራትቱት
• የእጅ ምልክት ስረዛ፦ በርካታ ቃላትን በፍጥነት ለመሰረዝ ከሰርዝ ቁልፉ ሆነው ወደ ግራ ያንሸራትቱ
• የረድፍ ቁጥሩን ሁልጊዜ የሚገኝ ያድርጉ (በቅንብሮች → ምርጫዎች → ቁጥር ረድፍ ውስጥ ያንቁ)
• የምልክቶች ፍንጮች፦ ተጭነው በመያዝ ምልክቶችን ለመድረስ በቁልፎችዎ ላይ ፈጣን ፍንጮችን ያሳይ (በቅንብሮች → ምርጫዎች → ለምልክቶች በረጅሙ ይጫኑ ያንቁ)
• ባለአንድ እጅ ሁነታ፦ በባለትልቅ ማያ ገጽ ስልኮች ላይ ቁልፍ ሰሌዳውን ከማያ ገጹ በስተግራ ወይም በስተቀኝ ይሰኩ
• ገጽታዎች፦ የራስዎን ገጽታ ይምረጡ፣ በቁልፍ ክፈፎች ወይም ያለእነሱ
የተዘመነው በ
8 ጃን 2025

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
ኦዲዮ፣ የመተግበሪያ እንቅስቃሴ እና 2 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም
ገለልተኛ የደህንነት ግምገማ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.5
15.6 ሚ ግምገማዎች
Abdu Rhman
22 ኖቬምበር 2024
በጣም አሪፍ መተግበሪያ ነው እኔ ወድጀዋለሁ
5 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
P nice
27 ዲሴምበር 2024
Gboard
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Mikiyas Agg
22 ኖቬምበር 2024
ሚኪ
7 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?