ሹሩጡ ሶላት አቡ ለይስ የፊቅሕ ትምህርት

Enthält Werbung
5 Tsg.+
Downloads
Altersfreigabe
PEGI 3
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot
Screenshot

Über diese App

ይህ አፕልኬሽን በሐገራችን በስፋት የሐነፍያ መዝሐብ የፊቅህ ትምህርት በተንሰራፋባቸው አካባቢዎች በጀማሪ ደረጃ ለተማሪዎች የሚሰጡ ሁለት ኪታቦችን አካቷል ። እነርሱም ሹሩጡ ሶላት እና ሙቀዲመቱ አቡ ለይስ ናቸው ። በሸይኽ ያዕቁብ ሙሐመድ ሙሉ ኪታቦቹን እያዬን ከክፍል ክፍል እያዳመጥን አላህን እንዴት መገዛት እንዳለብን የተለያዩ የፊቅህ ትምህርቶችን የሚያስጨብጥ አፕልኬሽን ነው ።

ኪታቡ እየታዬ ምንም አይነት ኢንተርኔት ሳያስፈልገን ባለንበት ቦታ ሆነን ኪታቡን ለመቅራት ፣ ለመማር ያስችለናል ።

በከፍተኛ የድምፅ ጥራት ጋር እየደጋገሙ ለመቅራት አመች ሆኖ የተዘጋጀ ።

ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕልኬሽኖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።

ተጨማሪ የኪታብ መማሪያ አፕልኬሽኖችን ከፈለጋችሁ
"አርበኢን ሀዲስ በአማርኛ"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.arbenkhedr

"ሹሩጡ ላኢላሀኢለላህ በአቡ አብደላህ"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurtheyru

"የላኢላሃኢለላህ ትርጉም መስፈርቶች አፍራሾች"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.lailahaillellah

"ሹሩጡ ሶላት ቀዋኢዱል አርበአ ነዋቂደል ኢስላም"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.shurutarba

"አርበኢን ሀዲስ በድምፅ"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.arbenjilalu

"የኡስታዝ ኡመር አህመድ የአቂዳ ደርሶች"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.urjuwiza

"كتاب عزى في التصريف ኢዝይ ኪታብ"
/store/apps/details?id=com.hussenapp.eziy
Aktualisiert am
12.04.2024

Datensicherheit

Was die Sicherheit angeht, solltest du als Erstes verstehen, wie Entwickler deine Daten erheben und weitergeben. Die Datenschutz- und Sicherheitspraktiken können je nach deiner Verwendung, deiner Region und deinem Alter variieren. Diese Informationen wurden vom Entwickler zur Verfügung gestellt und können jederzeit von ihm geändert werden.
Diese App kann die folgenden Datentypen an Dritte weitergeben
Geräte- oder andere IDs
Daten werden bei der Übertragung verschlüsselt
Daten können nicht gelöscht werden

Neuerungen

ስታወርዱ 5 ኮከቦችን (★★★★★) መስጠት አይርሱ ።የዚህ አይነት አፖችን በቅናሽ ማሠራት ለምትፈልጉ +251912767238 በዚህ ስልክ ቁጥር ያናግሩን ። ኢስላማዊ አፖችን በትእዛዝ እናዘጋጃለን ።