እንደ አስተያየት መስጠት፣ አጭር ዳሰሳን ማጠናቀቅ ወይም በራስዎ ከተማ ውስጥ ፎቶዎችን ማንሳት አይነት ስራዎችን በመስራት ገንዘብ ያግኙ! የ Premise ተግባር የገበያ ስፍራ ሁልጊዜም በማደግ ላይ ሲሆን ይህም ለሁሉም ሰው የሚሆኑ ስራዎች አሉ ማለት ነው። በሺዎችን የሚቆጠሩትን በየእለቱ እውቀታቸውን በማጋራት ገንዘብ የሚያገኙነት የ Premise አዋጪዎች መጥተው ይቀላቀሉ።
የ Premise መተግበሪያን በየትኛውም ከተማ ውስጥ ሆነው ማውረድ ቢችሉም ተግባሮች ግን በሁሉም ከተማዎች ውስጥ የሉም። ተግባራት ያሉት ከእኛ ከጋር የሚሰሩት ድርጅቶች እንዳላቸው ፍላጎት ሲሆን የተግባራት መገኘት በየጊዜው ይለዋወጣል።
ለምን የ Premise አዋጭ ይሆናሉ?
በማህበረሰብዎ ውስጥ እየሆነ ያለውን ነገር ይቅረጹ፡ የአንድሮይድ መሳሪያዎትን በመጠቀም የእርሶን አውነታ፣ አስተሳሰብ እና ማህበረሰብ የሚያንጸባርቁ እይታዎችን ያጋሩ።
አሁኑኑ ገንዘብ ያግኙ: ለጥረቶችዎ ሽልማት ያግኙ። የእርሶን ህይወት ዘይቤ የሚመጥኑ ተግባሮችን እርሶ ባለዎ ሰአት መሰረት ይምረጡ። ራስዎን ተጨማሪ ለመስራት በማነሳሳት ተጨማሪ ገንዘብ ያግኙ!
የእርሶ አስተያየት ዋጋ አለው: እርሶ ዋጋ ያለዎ ግብአት ሲሆኑ ድርጅቶች እና የማህበረሰብ መሪዎች የእርሶን ግብረ መልስ ዋጋ ይሰጡታል። Premise አስተያየትዎን ቀርጸው ማጋራትን ቀላል ያድርግልዎታል።
ትክክለኛ ለውጥን ለማምጣት ትክክለኛን ውሂብ ያጋሩ: በአለም ዙሪያ እያደገ ያለን በሺዎች የሚቆጠሩ ፖሊሲዎችን ለመለወት፣ ምርቶች እና አገልግሎቶች ለእያንዳንዱ ሰው የተሻለ ይሆን ዘንድ እየሰሩ ያሉትን ይቀላቀሉ።
የ Premise አዋጭ ስለሆኑ እናመሰግናለን!
እርዳታ ያስፈልግዎታል? E-mail
[email protected]የ Premise አዋጭ ስለመሆን ተጨማሪ ይማሩ: www.premise.com/contributors