እንኮቀለሽ
እንቆቅልህ እንቆቅልሽ - ምን አውቅልህ - ምን አውቅልህሽ
እንቆቅልሽ (እንኮቀለሽ) በእንግሊዝኛ ከ Riddle ጋር እኩል ነው፣ ከሞላ ጎደል :) እንኮቀለሽ ወይም እንቆቅልሽ የመገመቻ አይነት ሲሆን ከጥንት ጀምሮ የብዙ ባህሎች አፈ ታሪክ አካል ነው። መተግበሪያው በአማርኛ ቋንቋ ጥቂት የእንቆቅልሽ ጥያቄዎችን ይዟል።
ስላወረዱ እናመሰግናለን
OROMNET Software and Application Development PLC ነቀምት ኢትዮጵያ