Opera Browser

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.6
4.92 ሚ ግምገማዎች
100 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ መተግበሪያ

Opera አሳሽ ለAndroid መሳሪያዎ፣ እንደ አዲስ የተሰራ የዜና ምግብ፣ በውስጥ የተገነባ የማስታወቂያ ማገጃ እና ነጻ VPN ያለው፣ ፈጣን እና ደህንነቱ የተጠበቀ የድር አሳሽ ነው።

★ ውና ባህሪያት ★

● ለፈጣን አሰሳ ማስታወቂያዎችን ያግዱ፦
የOpera የራሱ የማስታወቂያ አጋጅ ጣልቃ ገብ ማስታወቂያዎችን እንዲያስወግዱ ይረዳዎታል እንዲሁም የአሰሳ ተሞክሮዎን እንዲያቀላጥፉ ገጾችዎ በፍጥነት ይጭናል።

● ነጻ፣ ያልተገደበ፣ በውስጥ የተገነባ VPN፦
ግላዊነትዎን እና ደህንነትዎን በውስጥ በተገነባ እና ነጻ በሆነው VPN ያሻሽሉ። Opera VPNን በግል ሁነታ ውስጥ ይክፈቱት ከዚያም ሳያስቡት የአካባቢዎን እና ማንነትን የሚያሳውቅ መረጃ ከማጋራት ለመቆጠብ እንዲረዳዎ የIP አድራሻዎ በሌላ ቨርቹዋል IP ይተካል።

● የውስጥ ሰር QR እና ባርኮድ መቃኛ ፡ 
የውስጥ ሰር QR እና ባርኮድ መቃኛ በቀላሉ ይደረሱ። የፍለጋ ትሩን መታ ያድርጉ እና መቃኘው በቀኝ በኩል የሚገኝ ይሆናል። ካሜራዎን በማንኛውም QR-ኮድ/ባርኮድ ላይ ይጠቁሙ እና በራስ ሰር ይቃኛል።

● Flow፡ በቀላሉ ሁሉንም መሳሪያዎችዎን ያገናኛል ፡ 
በእርስዎ iPhone, Android ስልክ፣ ታብሌት እና ኮምፒዩተር መካከል በቀላሉ መቀየር በሚይስችልዎ መልኩ ታዋቂው የFlow ባህርይ ያተጋሯቸው ፋልይሎችን፣ አገናኞችን፣ ወይም ምስሎችን በሁሉም Flow በነቃባቸውን መሳሪያዎች ላይ በቅጽበት እንዲታዩ ያደርጋል።

● ግላዊነት የተላበሰ የዜና ምግብ፦
እጅግ ብልህ በሆነው AI የዜና ፍርግማችን፣ ዳግም የተጀመረ የዜና ምግብ ለግልዎ የተመረጡ የዜና ጣቢያዎችን በአሳሹ ውስጥ እንዲያስሱ፣ ለተወዳጅ ርዕሶችዎ እንዲመዘገቡ፣ እንዲሁም ዘገባዎችን በኋላ ለማንበብ እንዲያስቀምጡ ያስችልዎታል። በተለይ ለእርስዎፍላጎት የተዘጋጁ በAI የተጠናቀሩ ዜናዎችን ያግኙ።

● የሌሊት ሁነታ፦
የOpera የሌሊት ሁነታ፣ በአይን ላይ የሚያስከትለውን ውጥረት በመቀነስ መስተካከል የሚችሉ የብርሃን መጠን አማራጮችን በማቅረብ በጨለማ ውስጥ ምቹ የሆነ ተሞክሮ ይሰጥዎታል። የሌሊት ሁነታ ከዋናው ምናሌ በቀላሉ ይደረስበታል።

● የይለፍ ቃሎችን ያስተዳድሩ እንዲሁም ክሬዲት ካርዶችን በራስ ሰር ይሙሉ፦
የይለፍ ቃላት በራስ ሰር እንዲቀመጡ ይምረጡ እንዲሁም ለመስመር ላይ ግብይት የክፍያ መረጃዎን አደጋ የለሽ በሆነ አኳኋን በራስ-ሰር ይሙሉ።

● ግላዊነቱ የተጠበቀ አሰሳ፦
● በመሳሪያዎ ላይ ምንም ዱካ ሳይተዉ ማንነትዎን ሳያሳውቁ በይነመረብን ለማሰስ ግላዊ ትርን ይጠቀሙ። በትር ጋለሪ ውስጥ ማንነትን በማያሳውቅ እና በመደበኛ የአሰሳ ሁነታ መካከል በቀላሉ ይቀያይሩ።

● በማንኛውም ማያ ገጽ ላይ በምቾት ያንብቡ፦
Opera አሳሽ እንደ ንባብ ምርጫዎ ገጾችን ለማስማማት የሚረዳዎ የጽሁፍ መጠን ቅንብርን አካትቷል። ከዚህም በላይ፣ ተወዳዳሪ ለሌለው የንባብ ተሞክሮ ከእኛ የራስ-ሰር ጽሁፍ ማጠፍ በትክክል ይሰራል።

● ውርዶችን በቀላሉ ያስተዳድሩ፦
አዲሱ የማውረድ አስተዳዳሪያችን ፋይሎችን ማውረድን ከመቼውም ጊዜ የበለጠ ቀላል እና ፈጣን አድርጎታል! በቀላሉ መደርደር እና እያንዳንዱን የወረደ ንጥል ማጋራት፣ ከስልክዎ መሰረዝ ወይም ከውርዶች ዝርዝር ውስጥ በፍጥነት ወደ ቀኝ ወይም ወደ ግራ በማንሸራተት ማስወገድ ይችላሉ። ማውረዱ እየተካሄድ ነገር ግን ሌላ መተግበሪያ መክፈት ቢያስፈልግዎ ከበስተጀርባ ማውረድንም እንኳን እንደግፋለን!

● የመነሻ ማያ ገጽ አቋራጮች፦
በAndroid ስሪት 7.1 ወይም ከዚያ በላይ የሚግኝ ሲሆን፣ Opera አሳሽ ከመነሻ ማያ ገጽ ለፍለጋ፣ አዲስ የግል ትር ለመክፈት፣ ወይም QR ኮዶችን ለመቃኘት ፈጣን መዳረሻ ይሰጣል። የራስዎን መነሻ አቋራጭ ለመፍጠር፣ በመሳሪያዎ መነሻ ገጽ ላይ ያለው የ Opera አዶን መታ አድርገው ይያዙ ከዚያም የሚፈልጉትን ተግባር መታ ያድርጉ።

ሌሎች ማድመቂያዎች

● አሳሽን ማስጀመሪያ አማራቾች፦
ሁሉም ሰው ግለሰብ ነው፣ ስለዚህ አሳሹን ሁልጊዜ በአዲስ ትር የመክፈት ወይም ካቆምበት አሰሳዎን ለመቀጠልም እንዲሁም አሳሹን ለቀው በሚወጡ ጊዜ የተከፈቱ ትሮችዎን ለመዝጋት ወይም ለማቆየት እንዲመርጡ ምርጫውን ለእርስዎ እንሰጥዎታለን።

● Opera መሳሪያዎችዎን ያመሳስሉ፦
ለራስዎ ወደ ሁሉም እልባቶችዎ፣ ፈጣን መደወያ አቋራጮች እና የተከፈቱ ትሮች ከሌሎች መሳሪያዎችዎ በOpera መዳረሻዎችን ይስጡ። Opera በAndroid ላይ አሁን በቀላሉ ከOpera አሳሽ ለኮምፒውተሮች ጋር በቀላሉ መመሳሰል ይችላል።

● ወደ መነሻ ገጽ ያክሉ፦
ማንኛውንም ድር ጣቢያ ከዚህም በበለጠ በፍጥነት ለማግኘት በቀጥታ ወደ መሳሪያዎ መነሻ ገጽ ያክሉት። እንደ Facebook ያሉ ጣቢያዎች ተገፊ ማሳወቂያዎችንም ሊልኩልዎ ይችላሉ፣ የሚጠበቅብዎ መተግበሪያውን መውደድ ብቻ ነው።

በOpera የበለጠ ይስሩ፥ http://www.opera.com/about/products/

Opera Mini ከ Facebook ማስታወቂያዎችን ሊያሳይ ይችላል። የበለጠ ለማወቅ፣ https://m.facebook.com/ads/ad_choices ይመልክቱ

ከእኛ ጋር በቅርበት ይቆዩ፦
Twitter – http://twitter.com/opera/
Facebook – http://www.facebook.com/opera/
Instagram – http://www.instagram.com/opera

የስምምነት ነጥቦችና አስገዳጅ ሁኔታዎች

ይህንን መተግበርያ በማውረድ የ https://www.opera.com/eula/mobile ተጠቃሚ ፍቃድ ስምምነት ተስማምተዋል ማለት ነው፡፡ በተጨማሪ የርስዎ ውሂብ እንዴት እንደሚይዝና እንደሚጠብቅ https://www.opera.com/privacy ላይ ከሚገኝ የ Opera ግለኝነት መግለጫ ማወቅ ይችላሉ፡፡
የተዘመነው በ
18 ዲሴም 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ከሶስተኛ ወገኖች ጋር ሊያጋራ ይችላል
መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
አካባቢ፣ የግል መረጃ እና 4 ሌሎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ እንዲሰረዝ መጠየቅ ይችላሉ

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.6
4.56 ሚ ግምገማዎች
Kalid Beyene
3 ኦገስት 2024
ምርጥ ድር አሳሽ ነው ፣ገፆችን pdf ማውረድ ማስቻሉን እወድለታለው
19 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Opera
4 ዲሴምበር 2024
እናንተን እንደሚያምኑ የተሻለ ዕርግ መተግበሪያ ለመስጠት ደንብ ነን። ይህን መረጃ እንደተደቀመቀር እናመሰግናለን!
Meseret Binor
2 ጁላይ 2023
Good.
38 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Opera
3 ጁላይ 2023
Hi Meseret, thank you so much for taking the time to send us your feedback 😘️ We feel on the top of the moon when our customers enjoy what we do. Stay healthy, Candra - The Opera Team.
Chanyalew Jima
1 ጁላይ 2023
nice
36 ሰዎች ይህን ግምገማ አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል
ይህን አጋዥ ሆኖ አግኝተውታል?
Opera
4 ጁላይ 2023
Hi Chanyalew! Thanks for the awesome review! We spare no effort to deliver expectations like yours, and we’re cheerful to hear we succeeded 😇️ Kind regards, Julia - The Opera Team.

ምን አዲስ ነገር አለ

Thanks for choosing Opera! In this version we’ve made the built-in Ad Blocker more flexible, improved downloads and added support for selecting your app icon.

More changes/additions:
- Chromium 130
- Android 15 support
- Downloads: Rename files, set concurrent download limits, disable download dialog
- Latest Chromium security updates (2024-12-11)