Timpy kids fireman ጨዋታዎች

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.7
1.46 ሺ ግምገማዎች
500 ሺ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
በ Google Play Pass ደንበኝነት ምዝገባ አማካኝነት ይህን ጨዋታና በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጨማሪ ከማስታወቂያዎችና ከውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች ነፃ ሆነው ይደሰቱባቸው። ውሎች ተፈጻሚ ይሆናሉ። ተጨማሪ ለመረዳት
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

በቲምፒ የልጆች የእሳት አደጋ መከላከያ ሰራተኛ ጌሞች ለሚገርም የእሳት አደጋ መከላከል ሰራተኛ ጀብዱ ይዘጋጁ! ጨዋታው ቀንን የመኒታደግ እውነተኛ ጀግና መሆን ነው! ለእርዳታ የ911ን ጥሪ በሚሰሙበት ወቅት እርምጃ ለመውሰድ ብድግ ብለው የሚነሱበት ጊዜ ነው፡፡ ሙሉ የእሳት አደጋ መከላከያ ልብስዎን ይልበሱ እና የሆነ ሰው የእርስዎን እርዳታ ወደሚፈልግበት ቦታ በፍጥነት ይሂዱ!
በዚህ አስደናቂ ጨዋታ ውስጥ ችሎታዎን የሚፈትኑ እና አእምሮዎ እንዲሰራ የሚያደርጉ የተለያዩ ፈተናዎች ያጋጥሙዎታል፡፡ በመጀመሪያ እርስዎ እንዲያስቡ እና እንዲመለከቱ የሚያደርጉ የጥላ ማዛመድ ጌሞች አሉ፡፡ የእሳት መከላከያ መሳሪያዎች ቅርጾችን ከጥላዎቻቸው ጋር ማዛመድ አለብዎት፡፡ ጌሙ መዝናኛ ብቻ ሳይሆን የእሳት አደጋ መከላከያ ሰራተኞች ስለሚጠቀሙባቸው አስፈላጊ መሳሪያዎች የተመለከተ ትምህርት ይሰጥዎታል፡፡
ይቆዩ ግን ሌላም አለ! ለአንዳንድ እጅግ በጣም የሚያስደስቱ ጎትቶ የመክተት ጌሞች ይዘጋጁ፡፡ የእሳት አደጋ መከላከየ ሰራተኞች ትክክለኛውን መሳሪያ በትክክለኛው ቦታ ላይ እንዲያስቀምጡ መርዳት አለብዎት፡፡ ልክ እንቆቅልሾችን መፍታት እና የእጅ-ዓይን ቅንጅትን በተመሳሳይ ጊዜ መጠቀም አይነት ነው፡፡ እነዚህ ጌሞች ለሰዓታት ያዝናኑዎታል እንዲሁም ችግሮችን በመፍታት ረገድ የተሻሉ እንዲሆኑ ያግዙዎታል፡፡
አንዴ ፈተናዎቹን ከጨረሱ በኋላ አሁን ወደ እሳት አደጋ መከላከያ ሞተሩ ዘለው በመግባት መንገድዎን የሚቀጥሉበት ጊዜ ነው፡፡ ነገር ግን በመንገዶችዎ ላይ እንቅፋቶችን ይጠብቁ! እነዚህን መሰናክሎች በማስወገድ ለቡድንዎ መንገዱን ማጽዳት ያስፈልግዎታል፡፡ መንገዶቹ በጣም በቀለማት ያሸበረቁ እና ደማቅ ስለሆኑ እርስዎ ነፍስ ለመታደግ የእሳት አደጋ መከላከያ ሞተሩን በሚያሽከረክሩበት ወቅት በትክክል እነዚህ እንዳሉ ይሰማዎታል፡፡
የሚቃጠለው ህንጻ ላይ ሲደርሱ የእርስዎን እርዳታ የሚፈልጉ የሚያማምሩ ገፀ ባህሪያትን ያያሉ፡፡ የእርስዎ ተልእኮ እነሱን ማዳን ነው! የእሳት አደጋ መከላከያዎን በአደገኛ ነበልባሎች እና እንቅፋቶች ውስጥ ለመምራት ፈጣን አስተሳሰብዎን እና ጀግንነትዎን ይጠቀሙ፡፡ እያንዳንዱ የተሳካ ህይወት መታደግ አስደናቂ ስሜት ይፈጥራልዎታል!
አሁን አስደሳችው ክፍል መጥቷል፡፡ የውሀ መርጫ ቱቦውን ከእሳት ማጥፊያ ጋር ማገናኘት እና እሳቱን ማጥፋት አለብዎት፡፡ እሳቱን ሙሉ በሙሉ ለማጥፋት በጥንቃቄ በጥንቃቄ ውሀ እየረጩ ይቆጣጠሩ፡፡ ጌሙ ልክ እንደ እውነተኛ የእሳት ማጥፋት ተልእኮ ሲሆን የእሳት ነበልባሎቹ ሲጠፉ ቀኑን እንደታደጉት ሲያውቁ በጣም ደስታ ይሰማዎታል!
የቲምፒ ልጆች የእሳት አደጋ መከላከያ ሰራተኛ ጌሞች ባህሪያት፡
እጅግ ደማቅ ግራፊክሶች፡
ጌሙ በጣም በሚያምር እና በሚያማምሩ ግራፊክስ የተሰራ መሆኑ መጫወትን አስደሳች እና ማራኪ ያደርገዋል፡፡ የአስደሳች የእሳት አደጋ መከላከል ጀብዱ አካል እንደሆኑ ይሰማዎታል!
ጥላ የማዛመድ ጌሞች:
እነዚህ ጌሞች ልጆች እና ታዳጊዎችን የመመልከት ክህሎቶቻቸውን ችሎታቸውን እንዲያሻሽሉ ይረዷቸዋል፡፡ የእሳት አደጋ መከላከያ መሳሪያዎች ቅርጾችን ከጥላዎቻቸው ጋር በማዛመድ ዝርዝሮችን በማስተዋል እና ግንኙነቶች በመፍጠር ላይ የተሻሉ ይሆናሉ፡፡
ጎትቶ የመክተት ጌሞች:
እነዚህ አስደሳች ጌሞች ለልጆች እና ታዳጊዎች ብዙ ጥቅሞች አሏቸው፡፡ ችግርን የመፍታት ችሎታዎችን እና የእጅ-ዓይን ቅንጅቶችን ለማሻሻል ይረዳሉ፡፡ ልክ እንደ እውነተኛ የእሳት አደጋ መከላከያ ሰራተኞች ትክክለኛውን መሳሪያ በትክክለኛው ቦታ ላይ ለማስቀመጥ ማሰብ እና እጆችዎን መጠቀም አለብዎት!
ልጆች እንዲሳተፉ እና እንዲሰሩ ያደርጓቸዋል:
ቲምፒ የልጆች የእሳት አደጋ መከላከል ሰራተኛ ጌሞች ለሰዓታት የሚያዝናኑዎትን ሰፊ እንቅስቃሴዎችን ያቀርባሉ፡፡ ከተለያዩ ተግዳሮቶች እና ተልእኮዎች ጋር ጌሙ በጭራሽ አሰልቺ አይሆንብዎትም፡፡ ለመዝናናት እና በተመሳሳይ ጊዜ ለመማር ጥሩ መንገድ ነው፡፡
በሁሉም የእድሜ ደረጃዎች ላይ ለሚገኙ ልጆች ተስማሚ:
ትንሽ ልጅም ይሁኑ በእድሜ ከፍ ያሉ ይህ ጌም ለእርስዎ ፍጹም ተስማሚ ነው፡፡ የጌም ጨዋታው የተሰራው በሁሉም እድሜ ላይ ላሉ ልጆች አስደሳች እና አሳታፊ እንዲሆን ታስቦ ነው፡፡ ጀማሪ ወይም ፕሮፌሽናል ከሆኑ ምንም ችግር የለውም መጫወት እና ችሎታዎን ማሻሻል ያስደስትዎታል፡፡
በየትኛውም ቦታና በማንኛውም ጊዜ የሚጫወቱት:
በጣም ጥሩው ክፍል ይህንን ጌም በማንኛውም ጊዜ በማንኛውም ቦታ መጫወት ይችላሉ! የኢንተርኔት ግንኙነት ስለማያስፈልግዎት ለመንገድ ጉዞዎች ወይም ዋይ ፋይ በሌለበት ቦታ ላይ ሲሆኑ ፍጹም አመቺ ነው፡፡ ቤት ውስጥም ሆነ በጉዞ ላይ የቲምፒ የልጆች የእሳት አደጋ መከላከል ሰራተኛ ጌሞች ጀብዱዎች ሁል ጊዜ ከእርስዎ ጋር ናቸው፡፡
ስለዚህ ምን እየጠበቁ ነው? የቲምፒ ልጆች የእሳት አደጋ መከላከያ ሰራተኛ ጌሞችን አሁን ያውርዱ እና ለህይወት ዘመን ጀብዱ ይዘጋጁ! ጀግና ይሁኑ፣ ህይወቶችን ይታደጉ፣ እና እውነተኛ የእሳት አደጋ መከላከያ ሰራተኛ የመሆንን ደስታ ይለማመዱ፡፡ አሁን ለጥሪው ምላሽ የሚሰጡበት እና ምን ያክል ጀግና እንደሆኑ ለዓለም የሚያሳዩበት ጊዜ ነው!
የተዘመነው በ
8 ኖቬም 2024

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል

ምን አዲስ ነገር አለ

Hello, In this update, we have fixed some minor bugs and improved the performance of the app for the best gaming experience!