ለልጆች የኮድ ጨዋታዎች

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
3.5
3.22 ሺ ግምገማዎች
500 ሺ+
ውርዶች
በመምህር የጸደቀ
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 3
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

***እንደ ከፍተኛ ፈጠራ እንደታከለበት ጨዋታ፡ ምርጥ የ 2017 በGoogle Play የተሸለመ***

Kidlo Coding ለህጻናት መሠረታዊ የፕሮግራም መሰረታዊ መርሆችን የሚያስተምሩ ናቸው፡፡ እንደ እሳት ማጥፋትና የጥርስ ሀኪም ጨዋታ ያሉ የኮድ ፕሮግራሞችን ያስተምራሉ፡፡ Kidlo Coding የህጻናት ችግርን የመፍታት ክህሎቶች፣ የማስታወስ አቅምን መጨመርና ምክንያታዊ የአስተሳሰብ ክህሎቶችን እንዲጨምር ይረዳል፡፡

ኪድሎ ኮድ መጻፍ ያሸነፋቸው፡
* 2018 Academics' Choice Smart Media ሽልማት
* Tillywig Brain Child ሽልማት
* Mom's Choice Gold ሽልማት

ልጆች ይህን መተግበሪያ በመጠቀማቸው ተከታታይ፣ በዙርና ተግባራት የጨዋታ ኮድ መጻፎች አማካኝነት መሰረታዊ ፕሮግራም መጻፍን ይማራሉ፡፡ ለህጻናት 11 ኮድ የመጻፍ ጨዋታዎች አሉ፡፡

ትንሹ የእሳት አደጋ ሰራተኛ - በእሳት አደጋ መኪናና ማራኪ የእሳት ማጥፋት ጨዋታዎች ከ 50 ደረጃዎች ጋር ህጻናት ተከታታይ፣ ስራና ዙር ሊማሩ ይችላሉ፡፡
ጭራቅ የጥርስ ሀኪም - በጥርስ ሀኪም የኮድ መጻፍ ጨዋታ ጥሩ ስነስርአትብ እጅግ በጣም ቀላል በሆነ መንገድ መማር፡፡ ህጻናት ጣፋጭ ነገሮችን በመብላት እየተደሰቱ ጥርሳቸውን እንዴት መንከባከብ እንዳለባቸው ይማራሉ፡፡
ቾምፕ ፍራፍሬው - የቾምፕ ጭራቆች የሚበሏቸውን ጣፋጭ ፍራፍሬዎች ጋር ለመድረስ ትክክለኛውን መንገድ በመፈለግ ደረጃዎቹን ማጠናቀቅ፡፡
የቆሻሻ መኪና - ኮድ በመጻፍ ኪዶል ኮከብን ሁሉንም ቆሻሻ እንዲሰበስብ መርዳት፡፡ በመጫወት ከተማውን ማጽዳት፡፡
ባሉኑን ማስነሳት - ባሉንን ማስነሳት ሁልግዜም ያስደስታል! ነገር ግን በመዝናናት አእምሮን ማሰራት ይቻላል፡፡
የአይስክሬም ግዜ - ትንሹ ጭራቅ የሚፈልገውን ማስታወስና ለማብላት ኮድ መጻፍ፡፡ ለህጻናት አስተማሪ የማስታወስ ጨዋታዎች
ማሳለሻ - ቀለማትን መማርና በዚህ የኮድ መጻፊያ ክፍል ባለ ቀለም ማለሳለሻ መስራት፡፡
ሙዚቃ ጃም - የተለያዩ የሚዚቃ መሳሪያዎችን ድምጾች መማርና ከሙዚቃው ምት ጋር ማራኪ የዳንስ እንቅስቃሴን መመልከት
ነጥቦቹን ማገናኘት - በሚወዷቸው ጨዋታዎች ነጥቦቹን በማገናኘት ሁሉንም ደረጃዎች ማጠናቀቅ
የራስዎን ቤት መገንባት - በምስሉ ላይ እንደሚታየው ኮድ በመጻፍ የራስዎን በቴት በትክክለኛው ቦታ መገንባት
የስራ ልብስ መልበስ - በጌሙ ላይ ያሉ ዝርዝሮችን በሙላ በመሰብሰብ በአዲስ ደረጃ አዳዲስ ሙያዎችን መማርና ሌሎች ተጨማሪ ጨዋታዎች!

በሁሉም ውስጥ 700+ አስደሳች መስሎች የሚገኙ ሲሆን እነዚህም ተከታታይ፣ ዙሪያና ተግባሮች መፍትሄ ሊያገኙ ይችላሉ፡፡

ይህ መተግበሪያ ልጆችን መሰረታዊ የፕሮግራም ጽንሰ-ሐሳቦችን ለማስተማር ምን ያቀርባል?

ተከታታይ - በኮድ መጻፍ ጨዋታዎች አማካኝነት ተከታታይን ይማሩ ይህም ተከታታይ የመጀመሪያ ደረጃ እና ዋነኛ የኪዲንግ ክፍል ነው፡፡ እዚህ ላይ ትዕዛዙ በትክክል በኮድ ጸሀፊው በተሰጠው ተመሳሳይ ቅደም ተከተል ይከናወናል፡፡

ዙር - በኮድ መጻፍ ጨዋታዎች አማካኝነት ዙርን ይማሩ፡፡
ዙር አንድን ቅንብር ስብስብ የሚደጋግም ጽንሰ-ሀሳብ ነው፡፡

ተግባሮች - በኮድ መጻፍ ጨዋታዎች ተግባሮችን ይማሩ
ተግባሮች በኮድ ጸሀፊው ፍላጎት ወይም መስፈርት መሠረት በማንኛውም ጊዜ ሊጠቀሙባቸው የሚችሉ የቅንብር ጽንሰ ሀሳብ ናቸው

በእነዚህ የኮድ መጻፍ ጨዋታዎች ልጆች ምን ይማራሉ?
* ሁሉንም ደረጃዎች ለማጠናቀቅ ንድፎችን ይወቁ
* የቅንጅታዊ ቅደም ተከተል እርምጃዎች
* በዕለት ተዕለት ህይወታቸው ንድፎችን መተግበር ይማሩ
* በዕለት ተዕለት ህይወታቸው ላይ ለመተግበር ቀላል መመሪያዎች
* ለእያንዳንዱ ደረጃ ለመፍትሄ አስፈላጊ የሆኑትን ትክክለኛ እርምጃዎችን ይወቁ

የምዝገባ ዝርዝሮች፡
- ሙሉ ይዘት ለማግኘት ይመዝገቡ፡፡ የምዝገባ አማራጮች፡ ወርሃዊ፣ ዓመታዊ እና ግማሽ ዓመት፡፡
- በማንኛውም ጊዜ በ Google Play በኩል የደንበኝነት ምዝገባን ማደስ፡፡
- ሒሳቡ አሁን ካለው ጊዜ ማብቂያ በፊት በ 24 ሰዓት ውስጥ ለግዜው እንዲያድስ ይደረጋል፡፡
- በ Google ሒሳብ በመጠቀም በማንኛውም የአንድሮይድ ስልክ / ታብሌት በመጠቀም መመዝገብ፡፡

ልጆች ትምህርታዊ ጨዋታዎችን ኮድ በመጻፍ በቀላሉ መማር ይችላሉ፡፡ የእነዚህን Kidlo Coding App For Kids በማውረድ አዝናኝና ቀላል በሆነ መንገድ አእምሮን ማሰልጠን!
የተዘመነው በ
3 ጃን 2025

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ምንም ውሂብ አልተሰበሰበም
ገንቢዎች ስብስብን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
የPlay ቤተሰቦች መመሪያን ለመከተል ቆርጠዋል

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

3.5
2.36 ሺ ግምገማዎች