የእባቦች እና መሰላሎች የሰሌዳ ጨዋታ

ማስታወቂያዎችን ይዟልየውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች
4.3
167 ሺ ግምገማዎች
10 ሚ+
ውርዶች
የይዘት ደረጃ አሰጣጥ
ፔጊ 7
በ Google Play Pass ደንበኝነት ምዝገባ አማካኝነት ይህን ጨዋታና በመቶዎች የሚቆጠሩ ተጨማሪ ከማስታወቂያዎችና ከውስጠ-መተግበሪያ ግዢዎች ነፃ ሆነው ይደሰቱባቸው። ውሎች ተፈጻሚ ይሆናሉ። ተጨማሪ ለመረዳት
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል
የቅጽበታዊ ገፅ ዕይታ ምስል

ስለዚህ ጨዋታ

"*** ይህ ይፋ የወጣው የእባቦች እና መሰላሎች ንጉስ ነው ***
በአዲስ መልክ በመጣው ትልቁ የእባቦች እና መሰላሎች ጨዋታ በሌላ ስሙ 'ማንሸራተቻ እና መሰላሎች' ይደሰቱ። ይህ የተለመደው የእባቦች እና መሰላሎች ሰሌዳ ጨዋታ ሳይሆን የሱ አይነት ነገር ግን ለየት ያለ ነው! ይህ የእባቦች እና መሰላሎች የሰሌዳ ጨዋታ ለአዋቂዎች እና ለሁሉም ሰው ተስማሚ ነው።?

እባቦች እና መሰላሎች ወይም ""ማንሸራተቻ እና መሰላሎች"" ተብሎ የሚጠራው የጥንታዊ ሕንዶች የሰሌዳ ጨዋታ ሲሆን፣ ከመቶ አመታት በፊት ንጉሱ እና የሚያስተዳደረው ህዝብ ይጫወቱት ነበር። በሁሉም እድሜ ክልል ውስጥ ላሉ ሰዎች ከቤተሰብ ጋር ለመጫወት አስደሳች ነው። ለቤተሰብ ተስማሚ ጨዋታ ነው። አዋቂዎች እንዲሁም ሁሉም በዳይስ ጨዋታ የሰዓታት የደስታ ጊዜን ያሳልፋሉ

እባቦች እና መሰላሎች በአንዳንድ ሀገሮች'ማንሸራተቻ እና መሰላሎች' በመባል ይታወቃል። ስሙ ምንም ይሁን ምን ሁሉም ደንቦች አንድ ናቸው! ንጉሥ ይሁኑ እና ጨዋታውን ያሸንፉ

እባቦች እና መሰላሎች አዲስ መተግበርያ ቀላል የእባብ ጨዋታ ውድድር ነው እናም ቀድሞ መጀመሪያው ላይ የሚደርሰው ጌታ ወይም ንጉስ ነው። ዳይሱን በማንከባለል ከጓደኞችዎ ወይም ከቤተሰብዎ ጋር ተራ በተራ መጫወት ይኖርብዎታል። በባቡር፣ በአውቶቡስ ወይም በአውሮፕላን በሚጓዙ ጊዜ ለሰዓታት በማንሸራተቻ እና መሰላሎች ጨዋታ ይዝናኑ። ምንም ኢንተርኔት አያስፈልገም።

በ4 የተለያየ አይነት አሪፉን እባቦች እና መሰላሎች ጨዋታ በነፃ ይጫወቱ፡
- 1ኛ ተጫዋች ከ ኮምፒውተሩ ጋር
- 1ኛ ተጫዋች ከ 2ኛ ተጫዋች ጋር
- 1ኛ ተጫዋች ከ 2ኛ ተጫዋች እና ከ 3ኛ ተጫዋች ጋር
- 1ኛ ተጫዋች ከ 2ኛ ተጫዋች ከ 3ኛ ተጫዋች እና ከ 4ኛ ተጫዋች ጋር

የእባቦች እና መሰላሎች - አዲስ ነፃ የሰሌዳ ጨዋታዎች ገጽታዎች ፡

ፈጣን ጨዋታ መጫወት: ጨዋታዎችን በፍጥነት ለመጨረስ እና ለማሸነፍ የፍጥነት ዘዴዎችን ይጠቀሙ!

የተለያዩ ገጽታዎች፡ የሚወዱትን ገጽታ ይምረጡና ወዲያውኑ መጫወት ይጀምሩ።

ለሁሉም እድሜ፡ ይህ ጨዋታ መጫወት ቀላል ነው፣ ማንኛውም ሰው ይዝናናበታል። አዋቂዎች ከማንኛውም የቤተሰብ አካል ጋር መጫወት ይችላሉ። እባቦች እና መሰላሎች ጨዋታ ከቤተሰብዎ ጋር አሪፍ ጊዜ ማሰለፊያ መንገድ ነው!

ቀለም ይምረጡ፡ የሚጫወቱበትን ተጫዋች በፈለጉት ቀለም መቀየር ይችላሉ።

ያለኢንተርኔት መጫወት፡ ይህንን የእባቦች እና መሰላሎች ጨዋታ በነፃ በፈለጉት ሰዓት እና ቦታ ያለምንም ኢንተርኔት ግንኙነት ይጫወቱ።

ለብዙ መጫወት የሚያስችል፡ በአንድ ጊዜ እስከ 4 ሰው ሆነው ይጫወቱ። የሚፈልጉትን ገጽታ ይምረጡ እና መጫወት ይጀምሩ። የሚያሸንፈው ንጉስ ወይም ጌታ ነው!

በመተግበሪያው ውስጥ የሚገዙ ነገሮች የሉም፡ የእርሶን ምቾት ለመጠበቅ እንተጋለን እናም በመተግበሪያው ውስጥ የሚገዙ ነገሮች የሉም። ሙሉ በሙሉ ለመጫወት ነፃ ነው!

የእባቦች እና መሰላሎች 3D ጨዋታ እየፈለጉ ነው? ሩቅ አይፈለጉ! ይህ የእባቦች እና መሰላሎች ጨዋታ ለእርሶ የበለጠ ምቹ እንዲሆን 3D ገጽታን አካቷል።

ሉዶን መጫወት ይወዳሉ? ሉዶን እና ሌሎች የሰሌዳ ጨዋታዎችን የሚወዱ ከሆነ ይህንን አዲሱን የእባቦች እና መሰላሎች ጨዋታ ያለመንም ጥርጥር ይወዱታል!

ይህንን የመጨረሻወን የሰሌዳ ጨዋታ - እባቦች እና መሰላሎች አሁኑኑ ያውርዱ እና ይጫወቱ!"
የተዘመነው በ
23 ዲሴም 2024
በዚህ ላይ ይገኛል፦
Android፣ Windows

የውሂብ ደህንነት

ደህንነት ገንቢዎች ውሂብዎን እንዴት እንደሚሰበስቡ እና እንደሚያጋሩ ከመረዳት ይጀምራል። የውሂብ ግላዊነት እና ደህንነት ልማዶች በአጠቃቀምዎ፣ ክልልዎ እና እድሜዎ መሰረት ሊለያዩ ይችላሉ። ገንቢው ይህንን መረጃ አቅርቧል እናም በሌላ ጊዜ ሊያዘምነው ይችላል።
ምንም ውሂብ ለሶስተኛ ወገኖች አልተጋራም
ገንቢዎች ማጋራትን እንዴት እንደሚገልፁ ተጨማሪ ይወቁ
ይህ መተግበሪያ እነዚህን የውሂብ አይነቶች ሊሰበስብ ይችላል
የመተግበሪያ እንቅስቃሴ፣ የመተግበሪያ መረጃ እና አፈጻጸም እና መሣሪያ ወይም ሌሎች መታወቂያዎች
ውሂብ በመጓጓዣ ውስጥ ተመስጥሯል
ውሂብ ሊሰረዝ አይችልም

ደረጃዎች እና ግምገማዎች

4.3
154 ሺ ግምገማዎች

ምን አዲስ ነገር አለ

ሰላም ለሁላችሁ! ለተሻለ የተጠቃሚ ተሞክሮ አንዳንድ ጥቃቅን ስህተቶችን አስተካክለናል እና የመተግበሪያውን አጠቃላይ አፈጻጸም አሻሽለናል። አሁን አዘምን!