ተንቢሃት በመባል የምትታወቀዋን ለሴቶች የኢስላምን ሸሪዓ የምታስተምር ሴቶችን የሚመለከቱ ኢስላማዊ ሁክሞችን የምታብራራ ኪታብ በ39 ክፍሎች በወንድም አቡ አስማ የሚስቀራ አፕ ነው። እንደዚሁም ሲፋቱ ዘውጀቲ ሷሊሓ የምትባለዋን ኪታብ በ5 ክፍሎች አጠቃሏል።
ይህ አፕ እንደዚህ በተዋበ መልኩ የተዘጋጀው በዶክተር ሁሴን ኡመር ሲሆን መሠል የቁርአን መማሪያ ፣ የሐዲስ መማሪያ እንደዚሁም የተፍሲር አፕል ነሽ ኖህ በትእዛዝ እናዘጋጃለን በዚህ ስልክ 251912767238 ያገኙናል ።