ይህ አዲስ ጨዋታ ባለሙያ ሴት ለሥራ ቀን በቢሮ ውስጥ የሚለብሱት ኣለባብስ የሚያሳይ ነው። የስራ-ቅጥ አልባሳት አብዛኛውን ጊዜ በተለይ የሂሳብ ስራ እና የፋይናንስ ውስጥ ወግ አጥባቂ ናቸው። ነገር ግን በኣይቲ ና ሌሎች ዘና ያሉ ሊሆኑ ይችላሉ። የስራ-ቅጥ አልባሳት ዘመናዊ ዓለም ውስጥ ያለው የሴቶች አዲስ ኃይል ሚና ያንጸባርቃል. ነገር ግን የስራ-ቅጥ አልባሳት ውበት ወይም ቅጥ መሥዋዕት መሆን የለበትም።
የኣለባብስ የሴቶች ጨዋታዎች የሚወዱ ከሆነ እስቲ የስራ-ቅጥ አልባሳት ለአዋቂ ሴቶች ንደፍ ኣውጪ በመሆን የሞክሩ። እነዚህ ሴቶች ስኬታማ, ውብ እንዲሁም ትልቅ ኩባንያ ስለሚሰሩ የተጣበበ ፕሮግራም ያላቸው ናቸው። ነገር ግን በውስጣቸው ፋሽን ወዳድ ናቸው።
የስራ-ቅጥ አልባሳት ጉርድ ቀሚሶች ፣ ሱሪ ፣ ሸሚዞች ፣ ጃኬቶች ፣ ጫማ እና ሌሎች ነገሮችን ያካትታል። በተጨማሪም እነዚህ ምናባዊ አሻንጉሊቶች ለማልበስ የጌጥ ቦርሳዎች ፣ ጌጣጌጥ እና ወቅታዊ መለዋወጫዎች ይምረጡ። በጨዋታው ውስጥ ያሉትን ነገሮች ሁሉ በነጻ የሚገኙ ናቸው።
በኩባንያ የአለባበስ ደንብ መሠረት የሴቶች አልባሳት ይፍጠሩ። ኣሪፍ ኣለባብስ ሴቶች ከሙያ ሴት ባልደረቦቻቸው መካከል ጎልተው እንዲታዩ ያደርቸዋል።
ነጻ የልጃገረድ ጨዋታዎች ስለምንወድ ለሁሉም ወጣት ፋሽን ወዳድ ሴቶች የሚሆኑ ሌሎች ጨዋታዎች ኣሉን።