AfroIntroductions በሺዎች የሚቆጠሩ አፍሪካውያን ላጤዎችን ከመላው አለም ጋር የሚያገናኝ ትልቁ እና እጅግ ተአማኒው የኦንላይን የአፍሪካውያን መቀጣጠሪያ መተግበሪያ እና ድረገጽ ነው። ፍቅር የሚፈልጉት በአካባቢዎም ይሁን በአለም አቀፍ ደረጃ የልብ ፍቅረኛዎን ፈልገው እንዲያገኙ እርስዎን ለመርዳት በትጋት እንሰራለን። የAfroIntroductionsን የሞባይል መተግበሪያ በመጠቀም አዲስ የግል መረጃ/አካውንት/ መፍጠር እና በጥቂት ደቂቃዎች ውስጥ ስለ ፍቅር ታሪክዎ መጻፍ መጀመር ይችላሉ። Afro introductionsን እና የዘር ለዘር መቀጣጠሪያን አሁን ይቀላቀሉ እና አፍሪካውያን ሴቶች እና ወንዶችን ማየት ይጀምሩ!
የ AfroIntroductions መተግበሪያን አንዴ ከጫኑት በኋላ መተግበሪያው የሚከተሉትን ለማድረግ ያስችለዎታል፡
• ለመመዝገብ ወይም ወደ AfroIntroductions የግል መረጃዎ/አካውንትዎ በየትኛውም ጊዜ ከየትኛውም ቦታ ሆነው ለመግባት
• በቀጣይ የግል መረጃዎን መፍጠር፣ ኤዲት ማድረግ /ማረም/ እና ማሻሻል
• አዳዲስ ቆንጆ ፎቶዎችን መጫን
• በ1000ዎች በሚቆጠሩ ልዩ አፍሪካውያን ላጤዎች ከተደራጀው ዳታቤዛችን/ የመረጃ ቋታችን ላይ ከእርስዎ ጋር የሚጣጣሙ የልብ ጓደኞችዎን ፈልገው ማግኘት
• በዘመኑ የመልዕክት መላላኪያ አገልግሎቶቻችን አማካኝነት ግንኙነት ማድረግ
• ፈጣን ማሳወቂያዎችን መቀበል
• የአባልነት ደረጃዎን ማሳደግ
AfroIntroductions በመላው አለም ከ30 በላይ መልካም ስም ያተረፉ የመቀጣጠሪያ ገጾችን እና መተግበሪያዎችን የሚያንቀሳቅሰው መልካም መሰረት ያለው የCupid Media ኔትወርክ አባል ነው። በመላው አለም የሚገኙ ላጤዎችን ለማገናኘት ባለን ቁርጠኝነትሙሉ በሙሉ ለአፍሪካውያን መቀጣጠር የሚያዘጋጅ መተግበሪያ አቅርበንልዎታል። የሚፈልጉት የEbony መቀጣጠር፣ የAfro መቀጣጠር ወይም ቅልቅል የዘር ለዘር መቀጣጠር ከሆነ ይህ ፍላጎትዎን የሚያሟላልዎት መተግበሪያ ነው።